የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃሊይ እይታየቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃሊይ እይታ
Title rated 0 out of 5 stars, based on 0 ratings(0 ratings)
eBook, 2025
Current format, eBook, 2025, , Available.eBook, 2025
Current format, eBook, 2025, , Available. Offered in 0 more formatsየቤተክርስቲያን ታሪክ
በሙሉአለም ሓጎስ
ከመጀመሪያው ዘመን እስከ ፣ አሁን ያለንበት ዘመን:የክርስትናን መንገድና ታሪክ የቤተክርስትያን ያለፈችበትን ምእራፍ በእምነት፣ በመከራ፣ በመታገልና የወንጌል ስራ የሚተርክ መፅሃፍ ነው።
"የቤተክርስቲያን ታሪክ"ይህ መፅሃፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እስከ ያለንበት ዘመን ድረስ የክርስትና እድገት፣ ለውጥና ጽናትን በተስፋ እና በእምነት የሚያቀርብ ጥሩ መመሪያ ነው። ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ በተመረመረ መልኩ ቤተክርስቲያን: እንዴት እንዳደገች እና እንዴት በጭንቀት፣ በስደት፣ በተቃውሞ ውስጥ እያለፈች ነገር ግን ድል በመንሳት አሸናፊ ሁና የወጣችበት ጉዞ በግልጽ ቃል ያብራራል።
በመንፈሳዊ ጥልቅነት እና ታሪካዊ ትክክለኛነት የተዘጋጀ : ለውይይትና ለጥናት ለመጠቀም ይበረታታል: : እንዲሁም አንባቢዎች የመጀመሪያውን እምነታቸውን የጠበቁ ክርስቲያኖች፣የነበሩትን መንግሥታትና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ተግዳሮት ተፅዕኖዎች ያብራራል::
ይህመጽሐፍ እንደ ታሪካዊ ምንጭ እና መንፈሳዊ አመልካች የተዘጋጀ ሲሆን፣ አንባቢዎችን የእምነት፣ የተስፋ እና የፍቅር ዘላቂ መልዕክት እንዲያገኙ ይጋብዛል። ይህ መጽሐፍ ለቴዎሎጂ ተማሪዎች፣ ለመንፈሳዊ መሪዎች ወይም እውነትን የሚፈልጉ አንባቢዎች ቁልጭ ያለ መሎኮታዊ የእግዚአብሔርን ስራ ያሳያል።
Title availability
About
Subject and genre
Opinion
More from the community
Community contributions are the opinions of contributing users. These contributions do not represent the opinions of Mississauga Library.
Community contributions are the opinions of contributing users. These contributions do not represent the opinions of Mississauga Library.
Community lists featuring this title
There are no community lists featuring this title
Community contributions
There are no quotations from this title

From the community